(ኸሪኬን) ምክንያት ማራዘማቸውን ትላንት ማክሰኞ አስታወቁ። ደቡብ ምሥራቃዊ የዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶች በኸሪኬን ሔለን ከተመቱ በጥቂት ቀናት ተከትሎ ሚልተን ፍሎሪዳን ሊያጠቃ ነው። የአሜሪካ ድምጽ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
Japan: New Prime Minister Shigeru Ishiba dissolved Japan's lower house of parliament Wednesday to set up an October 27 ...
ሰዎች በህገወጥ አዘዋዋሪዎች አማካኝነት የሚንቀሳቀሱበት ምንም ምክንያት ሊኖር አይገባም ሲሉ የዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኤሚ ፖፕ ተናግረዋል ። ዋና ዳይሬክተሯ በአዲስ አበባ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
የሶማሊያው ፕሬዝደንት ሃሰን ሼክ ሞሃመድ በእ.አ.አ 2022 ሥልጣን ከያዙ ወዲህ ለሰባተኛ ጊዜ ወደ ኤርትራ አቅንተዋል። ሼክ ሞሃመድ ከፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋራ ተገናኝተው የሁለቱ ሃገራት ...
እስራኤል ትላንት ምሽት ባደረሰችው የአየር ጥቃት በጋዛ ሰርጥ የሚገኙ ሁለት የተፈናቃይ መጠለያዎች መመታታቸውንና 18 ሲቪሎች መገደላቸውን የፍልስጤማውያኑ የጤና ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ጥቃቱ ...
በአሜሪካ ደቡባዊ ምሥራቅ ክፍል የምትገኘውን የፍሎሪዳ ግዛት፣ “ሚልተን” በሚል የተሰየመ አደገኛ አውሎ ነፋስ የቀላቀለ ዝናብ ሊመታት እየተቃረበ መሆኑ ተነግሯል። ለሕይወትም አደገኛ እንደሆነ ...
በምዕራብ ወለጋ ዞን በሚገኙት ቤጊ እና ቆንዳላ ወረዳዎች፣ እንደዚሁም በቄለም ወለጋ ዞን፣ ሳጆ ወላሊ ወረዳ በመንግሥት ታጣቂዎች እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል፣ ባገረሸው ግጭት፣ “ባለፉት ሦስት ...
ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አርብ በከተማዋ በሚገኝ ትምህርት ቤት የተከሰተውን የቦምብ ፍንዳታ ተከትሎ ሥጋት የገባቸው የባሕር ዳር ከተማ ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት እየላኩ እንዳልሆነ ገልፀዋል ...
የሄዝቦላ ምክትል መሪ ናዒም ቃሰም በሊባኖስ እና እስራኤል ድንበር እየተባባሰ የመጣውን ግጭት ለማርገብ፤ “ሄዝቦላ የተኩስ አቁም መደረጉን ይደግፋል” ሲሉ በዛሬ ዕለት አስታውቀዋል፡፡ የሄዝቦላ ምክትል ...
የዋይት ኃውስ ቃል አቀባይ ኬረን ጃን ፒየር በዛሬው ዕለት ባወጡት መግለጫ፤ በሀገር ውስጥ ሄሪኬይን ሚልተን የተሰኘው ከአውሎ ንፋስ ጋር የተቀላቀለው ዝናብ ሊያደርሰው ከሚችለው አደጋ ስጋት አኳያ፤ ...